ነህምያ 11:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከካህናቱም የዮያሬብ ልጅ ይዳእያና ያኪን፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከካህናቱ፦ የዮያሪብ ልጅ ዮዳኤ፤ ያኪን፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከካህናቱ፦ የዮያሪብ ልጅ ይዳዕያ፥ ያኪን፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ካህናት፦ ይዳዕያ የዩያሪብ ልጅ፥ የያኪን ልጁ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከካህናቱ፥ የዮያሪብ ልጅ ዮዳኤ፥ ያኪን፥ |
ወደ አለቆቹም ወደ አልዓዛር፥ ወደ አርኤል፥ ወደ ሰማአያ፥ ወደ ሀሎናም፥ ወደ ያሪብ፥ ወደ ሄልናታን፥ ወደ ናታን፥ ወደ ዘካርያስ፥ ወደ ሜሱላም፥ ደግሞም ወደ ዐዋቂዎቹ ወደ ዮያሪብና ወደ ሄልናታን ላክሁ።