La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ነህምያ 11:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ናታ​ኒ​ምም በዖ​ፌል ተቀ​ም​ጠው ነበር፤ ሲሐና ጊስ​ፋም በና​ታ​ኒም ላይ ነበሩ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች በዖፌል ኰረብታ ላይ ተቀመጡ፤ ሲሐና ጊሽጳ በእነርሱ ላይ ያዝዙ ነበር።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የቤተ መቅደስ አገልጋዮቹም በዖፌል ተቀመጡ፤ ጺሓና ጊሽፓ በቤተ መቅደስ አገልጋዮች ላይ አለቆች ነበሩ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች የኢየሩሳሌም ከተማ አንዱ ክፍል በሆነው ዖፌል ተብሎ በሚጠራው ኮረብታ ላይ ይኖሩ ነበር፤ ጺሐና ጊሽፓ ተብለው የሚጠሩም ሰዎች የእነርሱ አለቆች ነበሩ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ናታኒምም በዖፌል ተቀምጠው ነበር፥ ሲሓና ጊሽጳ በናታኒም ላይ ነበሩ።

Ver Capítulo



ነህምያ 11:21
5 Referencias Cruzadas  

በእ​ስ​ራ​ኤል ከተ​ሞ​ችና በአ​ው​ራ​ጃ​ዎ​ቻ​ቸው መጀ​መ​ሪያ የተ​ቀ​መጡ ካህ​ናት፥ ሌዋ​ው​ያ​ንም፥ አገ​ል​ጋ​ዮ​ችም ነበሩ።


የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቤት የላ​ይ​ኛ​ውን በር ሠራ፤ በዖ​ፌ​ልም ቅጥር ላይ ብዙ ሠራ።


ናታ​ኒም፤ የሲሓ ልጆች፥ የሐ​ሡፊ ልጆች፥ የጠ​ብ​ዖት ልጆች፤


ናታ​ኒ​ምም በዖ​ፌል በው​ኃው በር አን​ጻር በም​ሥ​ራቅ በኩል ወጥቶ በቆ​መው ግንብ አጠ​ገብ እስ​ካ​ለው ስፍራ ድረስ ተቀ​መጡ።


ከእ​ር​ሱም በኋላ የሰ​ራፊ ልጅ መል​ክያ እስከ ናታ​ኒ​ምና እስከ ነጋ​ዴ​ዎቹ ቤት ድረስ በሐ​ሜ​ፍ​ቃድ በር አን​ጻር ያለ​ውን እስከ ማዕ​ዘኑ መውጫ ድረስ ሠራ።