Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ነህምያ 3:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 ናታ​ኒ​ምም በዖ​ፌል በው​ኃው በር አን​ጻር በም​ሥ​ራቅ በኩል ወጥቶ በቆ​መው ግንብ አጠ​ገብ እስ​ካ​ለው ስፍራ ድረስ ተቀ​መጡ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 በዖፌል ኰረብታ ላይ የሚኖሩት የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች የውሃ በር ተብሎ ከሚጠራው ትይዩ ጀምሮ በስተምሥራቅ እስከሚገኘው ግንብ ድረስ መልሰው ሠሩ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 በዖፌል የተቀመጡ የቤተ መቅደስ አገልጋዮች በምሥራቅ በኩል ካለው ከ “የውኃ በር” ፊት ለፊት ጀምሮ እስከ “የወጣው ግንብ” ድረስ አደሱ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 ናታኒምም በዖፌል በውኃው በር አንጻር በምሥራቅ በኩል ወጥቶ ባቆመው ግንብ አጠገብ እስካለው ስፍራ ድረስ ተቀመጡ።

Ver Capítulo Copiar




ነህምያ 3:26
13 Referencias Cruzadas  

ናታ​ኒ​ምም በዖ​ፌል ተቀ​ም​ጠው ነበር፤ ሲሐና ጊስ​ፋም በና​ታ​ኒም ላይ ነበሩ።


ሰባ​ተ​ኛ​ውም ወር በደ​ረሰ ጊዜ የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች በከ​ተ​ሞ​ቻ​ቸው ነበሩ። ሕዝ​ቡም ሁሉ በው​ኃው በር ፊት ወዳ​ለው አደ​ባ​ባይ እንደ አንድ ሰው ሆነው ተሰ​በ​ሰቡ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ለእ​ስ​ራ​ኤል ያዘ​ዘ​ውን የሙ​ሴን ሕግ መጽ​ሐፍ ያመጣ ዘንድ ጸሓ​ፊ​ውን ዕዝ​ራን ነገ​ሩት።


በም​ን​ጭም በር አቅ​ን​ተው ሄዱ፤ በዳ​ዊ​ትም ከተማ ደረጃ፥ በቅ​ጥ​ሩም መውጫ፥ ከዳ​ዊ​ትም ቤት በላይ እስከ ውኃው በር ድረስ በም​ሥ​ራቅ በኩል ሄዱ።


በው​ኃ​ውም በር ፊት ባለው አደ​ባ​ባይ ላይ ቆሞ፥ በወ​ን​ዶ​ችና በሴ​ቶች በሚ​ያ​ስ​ተ​ው​ሉ​ትም ፊት፥ ከማ​ለዳ ጀምሮ እስከ ቀትር ድረስ አነ​በ​በው፤ የሕ​ዝ​ቡም ሁሉ ጆሮ የሕ​ጉን መጽ​ሐፍ ለመ​ስ​ማት ያደ​ምጥ ነበር።


“ዓለ​ምን ሁሉ የም​ት​ገዛ፥ የአ​ባ​ቶ​ቻ​ችን የአ​ብ​ር​ሃ​ምና የይ​ስ​ሐቅ፥ የያ​ዕ​ቆ​ብም የጻ​ድ​ቃን ልጆ​ቻ​ቸ​ውም አም​ላክ ሆይ፥ ሰማ​ይ​ንና ምድ​ርን ከዓ​ለ​ሞ​ቻ​ቸው ጋር የፈ​ጠ​ርህ፥


የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቤት የላ​ይ​ኛ​ውን በር ሠራ፤ በዖ​ፌ​ልም ቅጥር ላይ ብዙ ሠራ።


የቀ​ሩ​ትም ሕዝብ፥ ካህ​ና​ቱም፥ ሌዋ​ው​ያ​ኑም፥ በረ​ኞ​ቹም፥ መዘ​ም​ራ​ንም፥ ናታ​ኒ​ምም፥ ከም​ድ​ርም አሕ​ዛብ ራሳ​ቸ​ውን የለ​ዩና ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሕግ የገቡ ሁሉ፥ ሚስ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም፥ ወን​ዶ​ችና ሴቶች ልጆ​ቻ​ቸ​ውም፥ የሚ​ያ​ው​ቁ​ትና የሚ​ያ​ስ​ተ​ው​ሉ​ትም ሁሉ ወን​ድ​ሞ​ቻ​ቸ​ው​ንና ታላ​ላ​ቆ​ቻ​ቸ​ውን አበ​ረ​ታቱ፤


ሕዝ​ቡም ወጥ​ተው አመጡ፤ እያ​ን​ዳ​ን​ዱም በቤቱ ሰገ​ነት ላይ፥ በአ​ደ​ባ​ባ​ዩም ላይ፥ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ቤት አደ​ባ​ባይ ላይ፥ በው​ኃ​ውም በር አደ​ባ​ባ​ይና በኤ​ፍ​ሬም በር አደ​ባ​ባይ ላይ ዳስ ሠሩ።


ከእ​ር​ሱም በኋላ ቴቁ​ሐ​ው​ያን ወጥቶ በቆ​መው በታ​ላቁ ግንብ አን​ጻር ያለ​ውን እስከ ዖፌል ቅጥር ድረስ ሌላ​ውን ክፍል ሠሩ።


በእ​ስ​ራ​ኤል ከተ​ሞ​ችና በአ​ው​ራ​ጃ​ዎ​ቻ​ቸው መጀ​መ​ሪያ የተ​ቀ​መጡ ካህ​ናት፥ ሌዋ​ው​ያ​ንም፥ አገ​ል​ጋ​ዮ​ችም ነበሩ።


የበ​ለ​ጸ​ገች ከተ​ማና ቤቶ​ችዋ ምድረ በዳ ይሆ​ናሉ። የከ​ተ​ማ​ውን ሀብ​ትና ያማሩ ቤቶ​ችን ይተ​ዋሉ፤ አን​ባ​ዎ​ችም ለዘ​ለ​ዓ​ለም ዋሻ፥ የም​ድረ በዳም አህያ ደስታ፥ የመ​ን​ጎ​ችም ማሰ​ማ​ሪያ ይሆ​ናሉ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios