ነህምያ 11:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 የቤተ መቅደስ አገልጋዮቹም በዖፌል ተቀመጡ፤ ጺሓና ጊሽፓ በቤተ መቅደስ አገልጋዮች ላይ አለቆች ነበሩ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች በዖፌል ኰረብታ ላይ ተቀመጡ፤ ሲሐና ጊሽጳ በእነርሱ ላይ ያዝዙ ነበር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች የኢየሩሳሌም ከተማ አንዱ ክፍል በሆነው ዖፌል ተብሎ በሚጠራው ኮረብታ ላይ ይኖሩ ነበር፤ ጺሐና ጊሽፓ ተብለው የሚጠሩም ሰዎች የእነርሱ አለቆች ነበሩ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ናታኒምም በዖፌል ተቀምጠው ነበር፤ ሲሐና ጊስፋም በናታኒም ላይ ነበሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ናታኒምም በዖፌል ተቀምጠው ነበር፥ ሲሓና ጊሽጳ በናታኒም ላይ ነበሩ። Ver Capítulo |