ደማቸውንም በኢየሩሳሌም ዙሪያ እንደ ውኃ አፈሰሱ፥ የሚቀብራቸውም አጡ።
ይህም የሰማነውና ያወቅነው፣ አባቶቻችንም የነገሩን ነው።
የሰማነውንና ያወቅነውን፥ አባቶቻችንም የነገሩንን፥
ስለ ሰማናቸውና ስለ ዐወቅናቸው፥ አባቶቻችንም ስለ ነገሩን ነገሮች እናገራለሁ፤
“እነሆ፥ ይህን ሁሉ ዐይኔ አየች፤ ጆሮየም ሰማች።
ነፍሳቸው ትወጣለች፥ ወደ መሬትም ይመለሳሉ፤ ያንጊዜ ምክራቸው ሁሉ ይጠፋል።
ልቤ መልካም ነገርን ተናገረ፥ እኔም ሥራዬን ለንጉሥ እናገራለሁ፤ አንደበቴ እንደ ፈጣን ጸሓፊ ብርዕ ነው።
የነፍሱንም ዋጋ ለውጥ፥
በግብፃውያንም ላይ የተዘባበትሁትን ሁሉ፥ ያደረግሁባቸውንም ተአምራቴን በልጆቻችሁና በልጅ ልጆቻችሁ ጆሮች ትነግሩ ዘንድ፤ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቃላችሁ።”
በዚያም ቀን፦ ‘ከግብፅ በወጣሁ ጊዜ እግዚአብሔር አምላክ ስለአደረገልኝ ነው’ ስትል ለልጅህ ትነግረዋለህ።
እኔ ዛሬ እንደማደርግ ሕያዋን ብቻ ያመሰግኑሃል፤ ከዛሬ ጀምሮ ጽድቅህን የሚናገሩ ልጆችን እወልዳለሁ።