La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዕዝራ 10:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከፈ​ሐት ሞዓብ ልጆ​ችም ዓድና፥ ክላል፥ በና​ያስ፥ ማዕ​ሴያ፥ መታ​ንያ፥ ባስ​ል​ኤል፥ በነዊ፥ ምናሴ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከፈሐት ሞዓብ ዘሮች፤ ዓድና፣ ክላል፣ በናያስ፣ መዕሤያ፣ መታንያ፣ ባስልኤል፣ ቢንዊና ምናሴ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከፓሐት ሞዓብ ልጆች፦ ዓድና፥ ክላል፥ ብናያስ፥ ማዕሤያ፥ ማታንያ፥ ብጻልኤል፥ ቢኑይና ምናሴ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከፓሐትሞአብ ጐሣ፦ ዓድና፥ ከላል፥ በናያ፥ ማዕሴያ፥ ማታንያ፥ በጻልኤል፥ ቢኑይና ምናሴ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከፈሐት ሞዓብ ልጆችም፤ ዓድና፥ ክላል፥ በናያስ፥ መዕሤያ፥ መታንያ፥ ባስልኤል፥ ቢንዊ፥ ምናሴ።

Ver Capítulo



ዕዝራ 10:30
6 Referencias Cruzadas  

ከባኒ ልጆ​ችም ሜሱ​ላም፥ መሉክ፥ ዓዳያ፥ ያሱብ፥ ሳዓል፥ ራሞት።


ከኤ​ራም ልጆ​ችም አል​ዓ​ዛር፥ ይሲያ፥ ሚል​ክያ፥ ሰማያ፥ ስም​ዖን፥


ከያ​ሱ​ኤና ከዮ​አብ ልጆች የሆ​ኑት የፈ​ሐት ሞዓብ ልጆች ሁለት ሺህ ስም​ንት መቶ ዐሥራ ሁለት።


ከፋ​ሐት ሞዓብ ልጆች የዘ​ር​ህያ ልጅ ኤሊ​ሆ​ዔ​ናይ፥ ከእ​ር​ሱም ጋር ሁለት መቶ ወን​ዶች።


ከኢ​ያ​ሱና ከኢ​ዮ​አብ ልጆች የሆኑ የፈ​ሐት ሞዓብ ልጆች ሁለት ሺህ ስም​ንት መቶ ዐሥራ ስም​ንት።


“እይ! ከይ​ሁዳ ነገድ የሚ​ሆን የሆር የልጅ ልጅ የኡሪ ልጅ ባስ​ል​ኤ​ልን በስሙ ጠር​ቼ​ዋ​ለሁ።