Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዕዝራ 8:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 ከፋ​ሐት ሞዓብ ልጆች የዘ​ር​ህያ ልጅ ኤሊ​ሆ​ዔ​ናይ፥ ከእ​ር​ሱም ጋር ሁለት መቶ ወን​ዶች።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 ከፋሐት ሞዓብ ዘሮች የዘራእያ ልጅ ኤሊሆዔናይና ከርሱም ጋራ 200 ወንዶች፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 ከፓሐት ሞዓብ ልጆች የዝራሕያ ልጅ ኤልይሆዔናይ፥ ከእርሱም ጋር ሁለት መቶ ወንዶች፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 ከፋሐት ሞዓብ ልጆች የዘራእያ ልጅ ኤሊሆዔናይ፥ ከእርሱም ጋር ሁለት መቶ ወንዶች።

Ver Capítulo Copiar




ዕዝራ 8:4
6 Referencias Cruzadas  

ከፈ​ሐት ሞዓብ ልጆ​ችም ዓድና፥ ክላል፥ በና​ያስ፥ ማዕ​ሴያ፥ መታ​ንያ፥ ባስ​ል​ኤል፥ በነዊ፥ ምናሴ።


ከያ​ሱ​ኤና ከዮ​አብ ልጆች የሆ​ኑት የፈ​ሐት ሞዓብ ልጆች ሁለት ሺህ ስም​ንት መቶ ዐሥራ ሁለት።


ከሴ​ኬ​ንያ ልጆች፥ ከፋ​ሮስ ልጆች ዘካ​ር​ያስ፥ ከእ​ር​ሱም ጋር የተ​ቈ​ጠሩ መቶ አምሳ ወን​ዶች ናቸው።


ከዘ​ቱ​ኤስ ልጆች የአ​ዚ​ኤል ልጅ ሴኬ​ንያ፥ ከእ​ር​ሱም ጋር ሦስት መቶ ወን​ዶች።


የሕ​ዝቡ አለ​ቆች ፋሮስ፥ ፈሐት ሞዓብ፥ ኤላም፥ ዛቱያ፥ ባኒ፤


ከኢ​ያ​ሱና ከኢ​ዮ​አብ ልጆች የሆኑ የፈ​ሐት ሞዓብ ልጆች ሁለት ሺህ ስም​ንት መቶ ዐሥራ ስም​ንት።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos