Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዕዝራ 2:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 ከያ​ሱ​ኤና ከዮ​አብ ልጆች የሆ​ኑት የፈ​ሐት ሞዓብ ልጆች ሁለት ሺህ ስም​ንት መቶ ዐሥራ ሁለት።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 የኢያሱና የኢዮአብ ዘር የሆኑት የፈሐት ሞዓብ ዘሮች 2,812

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 የፓሐት ሞዓብ ልጆች የኢያሱ ዮአብ ልጆች፥ ሁለት ሺህ ስምንት መቶ ዐሥራ ሁለት።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 ከኢያሱና ከኢዮአብ ልጆች የሆኑ የፈሐት ሞዓብ ልጆች፥ ሁለት ሺህ ስምንት መቶ አሥራ ሁለት።

Ver Capítulo Copiar




ዕዝራ 2:6
6 Referencias Cruzadas  

አለ​ቆ​ቻ​ች​ንም በጉ​ባ​ኤው ፋንታ ሁሉ ይቁሙ፤ ስለ​ዚ​ህም ነገር የአ​ም​ላ​ካ​ችን ጽኑ ቍጣ ከእኛ ይመ​ለስ ዘንድ እን​ግ​ዶ​ቹን ሴቶች ያገ​ቡት በከ​ተ​ሞ​ቻ​ችን ያሉት ሁሉ በተ​ቀ​ጠ​ረው ጊዜ ይምጡ፤ ከእ​ነ​ር​ሱም ጋር የከ​ተ​ማው ሁሉ ሽማ​ግ​ሌ​ዎ​ችና ፈራ​ጆች ይምጡ።”


ከፈ​ሐት ሞዓብ ልጆ​ችም ዓድና፥ ክላል፥ በና​ያስ፥ ማዕ​ሴያ፥ መታ​ንያ፥ ባስ​ል​ኤል፥ በነዊ፥ ምናሴ።


የኤ​ላም ልጆች ሺህ ሁለት መቶ አምሳ አራት።


ከፋ​ሐት ሞዓብ ልጆች የዘ​ር​ህያ ልጅ ኤሊ​ሆ​ዔ​ናይ፥ ከእ​ር​ሱም ጋር ሁለት መቶ ወን​ዶች።


ከኢ​ዮ​አብ ልጆች የያ​ሔ​ኤል ልጅ አብ​ድያ፥ ከእ​ር​ሱም ጋር ሁለት መቶ ዐሥራ ስም​ንት ወን​ዶች።


ከኢ​ያ​ሱና ከኢ​ዮ​አብ ልጆች የሆኑ የፈ​ሐት ሞዓብ ልጆች ሁለት ሺህ ስም​ንት መቶ ዐሥራ ስም​ንት።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos