ሐዋርያት ሥራ 13:49 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የእግዚአብሔርም ቃል በሀገሩ ሁሉ ተዳረሰ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የጌታም ቃል በአካባቢው ባለው አገር ሁሉ ተስፋፋ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የጌታም ቃል በአገሩ ሁሉ ተስፋፋ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የጌታም ቃል በዚያ አገር ሁሉ ተስፋፋ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የጌታም ቃል በአገሩ ሁሉ ተስፋፋ። |
አሁን ግን እንደምታዩትና እንደምትሰሙት ይህ ጳውሎስ ኤፌሶንን ብቻ ሳይሆን መላውን እስያን አሳተ፤ ብዙ ሕዝብንም መለሰ፤ በሰው እጅ የሚሠሩትንም ሁሉ አማልክት አይደሉም አላቸው።
የእግዚአብሔርም ቃል ከፍ ከፍ አለ፤ በኢየሩሳሌምም ምእመናን እጅግ በዙ፤ ከካህናትም መካከል ያመኑ ብዙዎች ነበሩ።