ምሳሌ 22:25 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የእርሱን ጠባይ ከተማርክ አትላቀቅም። አዲሱ መደበኛ ትርጒም አለዚያ መንገዱን ትማራለህ፤ ራስህም ትጠመድበታለህ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) መንገዱን ተምረህ፥ ለነፍስህም ወጥመድ እንዳታገኝህ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) መንገዱን እንዳትማር፥ ለነፍስህም ወጥመድ እንዳያገኝህ። |
ጣዖቶቻቸውን በእሳት አቃጥል፤ በእነርሱ ላይ የተለበጠውን ብር ወይም ወርቅ የራስህ ንብረት አድርገህ ለመውሰድ ልብህ አይመኝ፤ ይህን ብታደርግ ወጥመድ ይሆንብሃል፤ እግዚአብሔርም አምልኮ ጣዖትን ስለሚጠላ ብርቱ ጥፋትን ያስከትልብሃል።