ምሳሌ 22:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 መንገዱን እንዳትማር፥ ለነፍስህም ወጥመድ እንዳያገኝህ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 አለዚያ መንገዱን ትማራለህ፤ ራስህም ትጠመድበታለህ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 መንገዱን ተምረህ፥ ለነፍስህም ወጥመድ እንዳታገኝህ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 የእርሱን ጠባይ ከተማርክ አትላቀቅም። Ver Capítulo |