ምሳሌ 22:26 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 የሌላ ሰው ዕዳ ለመክፈል ዋስ አትሁን፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 በዋስትና ቃል እጅ አትምታ፤ ለብድር ተያዥ አትሁን፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የምር ቃል እንደሚገቡ፥ ለባለ ዕዳዎች እንደሚዋሱ አትሁን፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የሰውን ፊት በማፈር ራስህን ለዋስትና አትስጥ። Ver Capítulo |