| መዝሙር 106:35 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 እንዲያውም ከእነርሱ ጋር ተደባልቀው የኑሮ ሥርዓታቸውን ተከተሉ።Ver Capítulo አዲሱ መደበኛ ትርጒም35 እንዲያውም ከሕዝቦቹ ጋራ ተደባለቁ፤ ልማዳቸውንም ቀሠሙ፤Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ከአሕዛብም ጋር ተደባለቁ፥ ሥራቸውንም ተማሩ።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ምድረ በዳውን ለውኃ መውረጃ፥ ደረቁንም ምድር የውኃ ምንጮች አደረገ።Ver Capítulo |