ከብንያቅንም ተጕዘው በገድገድ ተራራ ሰፈሩ።
ከብኔያዕቃን ተነሥተው በሖርሃጊድጋድ ሰፈሩ።
ከብኔያዕቃንም ተጉዘው በሖርሃጊድጋድ ሰፈሩ።
ከቤኔያዕቃን ተነሥተው በመጓዝ በሖርሃጊድጋድ ሰፈሩ።
ከብኔያዕቃንም ተጕዘው በሖርሃጊድጋድ ሰፈሩ።
የኤሶር ልጆችም እነዚህ ናቸው፤ ከልሐን፥ ዛኦን፥ ዓቃን።
የአሦር ልጆች፤ በለዓን፥ ዛዕዋን፥ ኢይዓቃን። የዴሶን ልጆች፤ ዖስ፥ አራን።
ከመሱሩትም ተጕዘው በብንያቅን ሰፈሩ።
ከገድገድም ተጕዘው በአጤቤት ሰፈሩ።
“የእስራኤልም ልጆች የማስቢ ወገን ከሚሆን ከኢያቅም ልጆች ቦታ ከቤሮስ ተጓዙ። በዚያም አሮን ሞተ፤ ተቀበረም፤ በእርሱም ፋንታ ልጁ አልዓዛር ካህን ሆነ።
ከዚያም ወደ ገድገድ ተጓዙ፤ ከገድገድም ወደ ውኃ ፈሳሾች ምድር ወደ ኤጤባታ ተጓዙ።