Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘኍል 33:32 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

32 ከብኔያዕቃን ተነሥተው በሖርሃጊድጋድ ሰፈሩ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

32 ከብኔያዕቃንም ተጉዘው በሖርሃጊድጋድ ሰፈሩ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

32 ከቤኔያዕቃን ተነሥተው በመጓዝ በሖርሃጊድጋድ ሰፈሩ።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

32 ከብ​ን​ያ​ቅ​ንም ተጕ​ዘው በገ​ድ​ገድ ተራራ ሰፈሩ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

32 ከብኔያዕቃንም ተጕዘው በሖርሃጊድጋድ ሰፈሩ።

Ver Capítulo Copiar




ዘኍል 33:32
6 Referencias Cruzadas  

የኤጽር ወንዶች ልጆች፦ ቢልሐን፣ ዛዕዋን እና ዓቃን።


የኤጽር ወንዶች ልጆች፤ ቢልሐን፣ ዛዕዋን እና ዓቃን። የዲሶን ወንዶች ልጆች፤ ዑፅ እና አራን።


ከምሴሮት ተነሥተው በብኔያዕቃን ሰፈሩ።


ከሖርሃጊድጋድም ተነሥተው በዮጥባታ ሰፈሩ።


እስራኤላውያን ከብኤሮት ብኔያዕቃን፣ (ከያዕቃን ልጆች የውሃ ጕድጓዶች) ተነሥተው ወደ ሞሴራ ተጓዙ፤ አሮንም በዚያ ቦታ ሞቶ ተቀበረ፤ ልጁ አልዓዛር በርሱ ምትክ ካህን ሆነ።


ከዚያም ተነሥተው ጉድጎዳ ወደ ተባለ ስፍራ፣ ቀጥሎም የውሃ ፈሳሾች ወዳሉባት ዮጥባታ ወደምትባል ምድር ተጓዙ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos