የማኬማስ ሰዎች መቶ ሃያ ሁለት።
የማክማስ ሰዎች 122
የሚክማስ ሰዎች፥ መቶ ሀያ ሁለት።
የማክማስ ሰዎች፥ መቶ ሀያ ሁለት።
የመኪማስ ሰዎች መቶ ሃያ ሁለት።
የሐራማና የገቢኣ ሰዎች ስድስት መቶ ሃያ አንድ።
የቤቴልና የጋይ ሰዎች መቶ ሃያ ሦስት።
ወደ አንጋይ ከተማ ይመጣል፤ በመጌዶን በኩል ያልፋል፤ በማክማስም ውስጥ ዕቃውን ያኖራል፤
ከዚያም ጥቂቶች ከፍልስጥኤማውያን ሰፈር ወደ ማኪማስ መተላለፊያ ወጡ።
ፍልስጥኤማውያንም ከእስራኤል ጋር ለመዋጋት ተሰበሰቡ፤ ሠላሳ ሺህ ሰረገሎች፥ ስድስት ሺህም ፈረሰኞች፥ በባሕርም ዳር እንዳለ አሸዋ ብዙ ሕዝብ ነበሩ፤ ወጥተውም ከቤቶሮን በአዜብ በኩል በማኪማስ ሰፈሩ።