አራተኛውም ዕጣ ለይሳኮር ልጆች ወጣ።
አራተኛው ዕጣ ለይሳኮር ነገድ በየጐሣ በየጐሣው ወጣ፤
አራተኛውም ዕጣ ለይሳኮር ልጆች በየወገኖቻቸው ወጣ።
አራተኛው ዕጣ ለይሳኮር ነገድ በየወገኖቻቸው ወጣ፤
የልያ ልጆች፤ የያዕቆብ በኵር ልጅ ሮቤል፥ ስምዖን፥ ሌዊ፥ ይሁዳ፥ ይሳኮር፥ ዛብሎን፤
“ይሳኮር መልካም ነገርን ወደደ፤ በተወራራሾቹም መካከል ያርፋል።
በይሳኮርም የፋሩዋ ልጅ ኢዮሣፍጥ ነበረ፤
ከስምዖንም ድንበር ቀጥሎ ከምሥራቅ ጀምሮ እስከ ምዕራብ ድረስ ለይሳኮር አንድ የዕጣ ክፍል ይሆናል።
ነገር ግን ምድሪቱ በየስማቸው በዕጣ ትከፋፈላለች፤ እንደ አባቶቻቸው ነገድ ይወርሳሉ።
የዛብሎን ልጆች ነገድ ርስት በየወገኖቻቸው እነዚህ ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው።
ድንበራቸውም ኢይዝራኤል፥ ከልሰሉት፥ ሱሳን፤
ከስምዖን ነገድ ዐሥራ ሁለት ሺህ፥ ከሌዊ ነገድ ዐሥራ ሁለት ሺህ፥ ከይሳኮር ነገድ ዐሥራ ሁለት ሺህ፥