ዘፍጥረት 49:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 “ይሳኮር መልካም ነገርን ወደደ፤ በተወራራሾቹም መካከል ያርፋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 “ይሳኮር፣ በበጎች ጕረኖም መካከል የሚተኛ ዐጥንተ ብርቱ አህያ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ይሳኮር አጥንተ ብርቱ አህያ ነው፥ በበጎች ጉረኖም መካከል ያርፋል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 “ይሳኮር በበጎች መካከል እንደሚተኛ ብርቱ አህያ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ይሳኮር አጥንተ ብርቱ አህያ ነው በበጎች ጕረኖም መካከል ያርፋል Ver Capítulo |