ከፋሐት ሞዓብ ልጆች የዘርህያ ልጅ ኤሊሆዔናይ፥ ከእርሱም ጋር ሁለት መቶ ወንዶች።
ከፋሐት ሞዓብ ዘሮች የዘራእያ ልጅ ኤሊሆዔናይና ከርሱም ጋራ 200 ወንዶች፤
ከፓሐት ሞዓብ ልጆች የዝራሕያ ልጅ ኤልይሆዔናይ፥ ከእርሱም ጋር ሁለት መቶ ወንዶች፤
ከፋሐት ሞዓብ ልጆች የዘራእያ ልጅ ኤሊሆዔናይ፥ ከእርሱም ጋር ሁለት መቶ ወንዶች።
ከፈሐት ሞዓብ ልጆችም ዓድና፥ ክላል፥ በናያስ፥ ማዕሴያ፥ መታንያ፥ ባስልኤል፥ በነዊ፥ ምናሴ።
ከያሱኤና ከዮአብ ልጆች የሆኑት የፈሐት ሞዓብ ልጆች ሁለት ሺህ ስምንት መቶ ዐሥራ ሁለት።
ከሴኬንያ ልጆች፥ ከፋሮስ ልጆች ዘካርያስ፥ ከእርሱም ጋር የተቈጠሩ መቶ አምሳ ወንዶች ናቸው።
ከዘቱኤስ ልጆች የአዚኤል ልጅ ሴኬንያ፥ ከእርሱም ጋር ሦስት መቶ ወንዶች።
የሕዝቡ አለቆች ፋሮስ፥ ፈሐት ሞዓብ፥ ኤላም፥ ዛቱያ፥ ባኒ፤
ከኢያሱና ከኢዮአብ ልጆች የሆኑ የፈሐት ሞዓብ ልጆች ሁለት ሺህ ስምንት መቶ ዐሥራ ስምንት።