Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዕዝራ 8:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 ከሴ​ኬ​ንያ ልጆች፥ ከፋ​ሮስ ልጆች ዘካ​ር​ያስ፥ ከእ​ር​ሱም ጋር የተ​ቈ​ጠሩ መቶ አምሳ ወን​ዶች ናቸው።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 እርሱም ከሴኬንያ ዘሮች ነው፤ ከፋሮስ ዘሮች ዘካርያስና ከርሱም ጋራ 150 ወንዶች ተመዝግበው ነበር፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 ከሽካንያ ልጆች፥ ከፓርዖሽ ልጆች ዘካርያስና፥ ከእርሱም ጋር መቶ ሃምሳ ወንዶች ተመዝግበው ነበር።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

3 ከፋሮስ ልጆቾ ዛካርያስ፥ ከእርሱም ጋር መቶ አምሳ ወንዶች በትውልድ ተቈጠሩ።

Ver Capítulo Copiar




ዕዝራ 8:3
7 Referencias Cruzadas  

የሐ​ና​ን​ያም ልጆች ፈላ​ጥ​ያና ልጁ ኢያ​ሴያ ነበሩ። ረፋያ ልጁ፥ አርና ልጁ፥ አብ​ድዩ ልጁ፥ ሴኬ​ንያ ልጁ።


የሴ​ኬ​ን​ያም ልጅ ሰማ​ዕያ ነበረ። የሰ​ማ​ዕ​ያም ልጆች ሐጡስ፥ ኢዮ​ሔል፥ ቤር​ያሕ፥ ነዋ​ድያ፥ ሳፌጥ ስድ​ስት ነበሩ።


ከእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ከፋ​ሮስ ልጆች ራምያ፥ ዖዝያ፥ መል​ክያ፥ ሚያ​ሚን፥ አል​ዓ​ዛር፥ መል​ክያ፥ ቤን​ያህ።


የፋ​ሮስ ልጆች ሁለት ሺህ መቶ ሰባ ሁለት።


ከፋ​ሐት ሞዓብ ልጆች የዘ​ር​ህያ ልጅ ኤሊ​ሆ​ዔ​ናይ፥ ከእ​ር​ሱም ጋር ሁለት መቶ ወን​ዶች።


የሕ​ዝቡ አለ​ቆች ፋሮስ፥ ፈሐት ሞዓብ፥ ኤላም፥ ዛቱያ፥ ባኒ፤


የፋ​ሮስ ልጆች ሁለት ሺህ አንድ መቶ ሰባ ሁለት።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos