የኤላም ልጆች ሺህ ሁለት መቶ አምሳ አራት።
የኤላም ዘሮች 1,254
የዔላም ልጆች፥ አንድ ሺህ ሁለት መቶ አምሳ አራት።
የኤላም ልጆች፥ ሺህ ሁለት መቶ አምሳ አራት።
ከኤላም ልጆችም መታንያ፥ ዘካርያስ፥ ኢያኤል፥ አብዲ፥ ይሬሞት፥ ኤልያ።
የኤላማር ልጆች ሺህ ሁለት መቶ አምሳ አራት።
ከያሱኤና ከዮአብ ልጆች የሆኑት የፈሐት ሞዓብ ልጆች ሁለት ሺህ ስምንት መቶ ዐሥራ ሁለት።
የዛቱዕ ልጆች ዘጠኝ መቶ አርባ አምስት።
ከኤሌም ልጆች የጎቶልያ ልጅ የሻያ፥ ከእርሱም ጋር ሰባ ወንዶች።