የዓናቶት ልጆች መቶ ሃያ ስምንት።
የዓናቶት ሰዎች 128
የዓናቶት ሰዎች፥ መቶ ሀያ ስምንት።
የነጦፋ ልጆች አምሳ ስድስት።
የዓዝሞት ልጆች አርባ ሁለት።
የዓናቶት ሰዎች መቶ ሃያ ስምንት።
የጋሊም ልጅ ትሸሻለች፤ ላይሳም ትሰማለች፤ አናቶትም ትሰማለች።
በብንያም ሀገር በዓናቶት ከነበሩ ካህናት ወገን ወደ ሆነ ወደ ኬልቅያስ ልጅ ወደ ኤርምያስ የመጣ የእግዚአብሔር ቃል።
ስለዚህም፥ “በእጃችን እንዳትሞት በእግዚአብሔር ስም ትንቢት አትናገር” ብለው ነፍሴን ስለሚሹ ስለ አናቶት ሰዎች እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦
ዓናቶትንና መሰማርያዋን፥ አልሞንንና መሰማርያዋን፤ አራት ከተሞችን ሰጡ።