22 የነጦፋ ልጆች አምሳ ስድስት።
22 የነጦፋ ሰዎች 56
22 የኔፆፋ ሰዎች፥ አምሳ ስድስት።
22 የነጦፋ ሰዎች፥ አምሳ ስድስት።
የናታንያ ልጅ እስማኤል፥ የቃርሔም ልጆች ዮሐናንና ዮናታን፥ የተንሁሜትም ልጅ ሠራያ፥ የነጦፋዊውም የዮፌ ልጆች፥ የመከጢ ልጅ አዛንያም ከሰዎቻቸው ጋር ወደ ጎዶልያስ ወደ መሴፋ መጡ።
የቤተ ልሔምና የነጦፍያ ሰዎች መቶ ሰማንያ ስምንት።
የሰልሞንም ልጆች ቤተ ልሔም፥ ነጦፋውያን፥ አጦሮት ቤትዮአብ፥ የመናሕታውያን እኩሌታ፥ ሰራዓውያንም ነበሩ።
የኤሎንያ ሰው ኤላን፥ የፋጤ ሰው ናኤሬት፥
የቤተ ልሔም ልጆች መቶ ሃያ ሦስት።
የዓናቶት ልጆች መቶ ሃያ ስምንት።
የአንጢፋ ሰው የቦአና ልጅ ሔሌብ፥ ከብንያም ወገን ከጌብዓ የረባይ ልጅ ኢታይ፥