ዘሌዋውያን 24:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “ሰውን የሚገድል ማንም ሰው በሞት ይቀጣ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም “ ‘ሰውን ደብድቦ የገደለ ይገደል። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ማናቸውንም ሰው መትቶ የሚገድል ፈጽሞ ይገደል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሰውን የገደለ ሰው ሁሉ ፈጽሞ ይገደል። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሰውንም እስኪሞት ድረስ የሚመታ ፈጽሞ ይገደል። |
እነርሱም እርስዋን አፈፍ አድርገው በመያዝ ወደ ቤተ መንግሥት ወሰዱአት፤ እዚያም የፈረስ መግቢያ ቅጽር በር ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ገደሉአት።