| ዘሌዋውያን 24:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 የሌላን ሰው እንስሳ የገደለ ምትኩን ይክፈል፤ ይህም ዐይነቱ ሥርዓት በሕይወት ምትክ ሕይወት መሆኑ ነው።Ver Capítulo አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 የሌላውን ሰው እንስሳ ደብድቦ የገደለ ማንኛውም ሰው ያንኑ ዐይነት እንስሳ ይተካለት።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 እንስሳንም መትቶ የሚገድል ሕይወት በሕይወት ፋንታ ካሣውን ይከፍላል።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እንስሳንም ቢገድል በነፍስ ፋንታ ነፍስ ይክፈል።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 እንስሳንም እስኪሞት ድረስ የሚመታ ሕይወት በሕይወት ፋንታ ካሣውን ይክፈል።Ver Capítulo |