La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢዮብ 15:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

“ስማኝ ልንገርህ፥ እነሆም ያየሁትን ልተርክልህ፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

“አድምጠኝ፤ በግልጽ አስረዳሃለሁ፤ ያየሁትንም እነግርሃለሁ፤

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

“አባቶቻቸው ሳይደብቁ ያስተላልፉላቸውን፥ ጥበበኞች የገለጡትን፥ እኔም የመረመርኩትን አስረዳሃለሁና ስማኝ፤ ልንገርህ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

“ስማኝ ልን​ገ​ርህ፥ እነ​ሆም ያየ​ሁ​ትን እነ​ግ​ር​ሃ​ለሁ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ምድሪቱ ለብቻቸው ተሰጥታ የነበረች፥

Ver Capítulo



ኢዮብ 15:17
8 Referencias Cruzadas  

“እነሆ፥ ይህን ሁሉ ዓይኔ አየች፥ ጆሮዬም ሰምታ አስተዋለችው።


ታዲያ አስጸያፊና የረከሰ፥ በደልን እንደ ውኃ የሚጠጣ ሰው ምንኛ ያንስ?!”


ጠቢባን የተናገሩትን፥ አባቶቻቸውም ያልሰወሩትን፤


“እንግዲህ፥ ኢዮብ ሆይ፥ ንግግሬን እንድትሰማ፥ ቃሌንም ሁሉ እንድታደምጥ እለምንሃለሁ።


“እናንተ ጥበበኞች፥ ቃሌን ስሙ፥ እናንተም አዋቂዎች፥ ወደ እኔ አድምጡ።


“ገና ስለ እግዚአብሔር የሚነገር አለኝና ጥቂት ቆየኝ፥ እኔም አስታውቅሃለሁ።


እነሆ፥ ይህችን መረመርን፥ የሰማነውም ይህ ነው፥ አንተም ለራስህ እወቀው።”