Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ኢዮብ 15:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 “ስማኝ ልን​ገ​ርህ፥ እነ​ሆም ያየ​ሁ​ትን እነ​ግ​ር​ሃ​ለሁ፤

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 “አድምጠኝ፤ በግልጽ አስረዳሃለሁ፤ ያየሁትንም እነግርሃለሁ፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 “ስማኝ ልንገርህ፥ እነሆም ያየሁትን ልተርክልህ፤

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17-18 “አባቶቻቸው ሳይደብቁ ያስተላልፉላቸውን፥ ጥበበኞች የገለጡትን፥ እኔም የመረመርኩትን አስረዳሃለሁና ስማኝ፤ ልንገርህ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17-18 ምድሪቱ ለብቻቸው ተሰጥታ የነበረች፥

Ver Capítulo Copiar




ኢዮብ 15:17
8 Referencias Cruzadas  

“እነሆ፥ ይህን ሁሉ ዐይኔ አየች፤ ጆሮ​የም ሰማች።


ይል​ቁ​ንስ አስ​ጸ​ያ​ፊና የረ​ከሰ፥ ኀጢ​አ​ት​ንም እንደ ውኃ የሚ​ጠጣ ሰው ምንኛ ያንስ?


ጠቢ​ባን የተ​ና​ገ​ሩ​ትን፥ አባ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም ያል​ሰ​ወ​ሩ​ትን እነ​ግ​ር​ሃ​ለሁ።


“ነገር ግን፥ ኢዮብ ሆይ፥ ቃሌን ስማ፥ ነገ​ሬ​ንም አድ​ምጥ።


“እና​ንተ ጥበ​በ​ኞች፥ ቃሌን ስሙ፤ እና​ን​ተም ዐዋ​ቂ​ዎች፥ መል​ካም ነገ​ርን አድ​ምጡ።


“ገና የም​ና​ገ​ረው ነገር አለ​ኝና ጥቂት ታገ​ሠኝ፥ እኔም አስ​ተ​ም​ር​ሃ​ለሁ።


እነሆ፥ ይህን ዐው​ቀን መረ​መ​ርን፥ የሰ​ማ​ነ​ውም ይህ ነው፤ አንተ ግን አን​ዳች ሠር​ተህ እንደ ሆነ ለራ​ስህ ዕወቅ።”


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos