La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዕዝራ 2:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ካህናቱ ከኢያሱ ቤት የሆነው ይዳዕያ ልጆች፥ ዘጠኝ መቶ ሰባ ሦስት።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ካህናቱ፦ ከኢያሱ ቤተ ሰብ የዮዳኤ ዘሮች 973

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከዚህ የሚከተለው ደግሞ ከምርኮ የተመለሱ የካህናት ቤተሰብ ዝርዝር ነው፦ የኢያሱ ዘር የሆነው የይዳዕያ ቤተሰብ 973 የኢሜር ቤተሰብ 1052 የፓሽሑር ቤተሰብ 1247 የሓሪም ቤተሰብ 1017

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ካህ​ናቱ ከኢ​ያሱ ወገን የዮ​ዳኤ ልጆች ዘጠኝ መቶ ሰባ ሦስት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ካህናቱ ከኢያሱ ወገን የዮዳኤ ልጆች፥ ዘጠኝ መቶ ሰባ ሦስት።

Ver Capítulo



ዕዝራ 2:36
10 Referencias Cruzadas  

ከካህናቱም ዮዳኤ፥ ዮአሪብ፥ ያኪን ነበሩ፤


ከካህናቱ ልጆች እንግዶቹን ሴቶች ያገቡ ሰዎች ተገኙ፥ ከዮፃዳቅ ልጅ ከኢያሱ ልጆችና ከወንድሞቹ፥ ማዕሤያ፥ ኤሊዔዜር፥ ያሪብና ግዳልያ፤


ከኢሜርም ልጆች፥ ሐናኒና ዝባድያ፤


ከሐሪም ልጆችም፦ ማዕሤያ፥ ኤልያ፥ ሽማዕያ፥ ይሒኤል፥ ዑዚያ፤


ከፓሽሑር ልጆችም፦ ኤልዮዔናይ፥ ማዕሤያ፥ ዪሽማኤል፥ ናትናኤል፥ ዮዛባድ፥ ኤልዓሣ።


የስናአ ልጆች፥ ሦስት ሺህ ስድስት መቶ ሠላሳ።


ኢያሱ፥ ልጆቹ፥ ወንድሞቹ፥ የይሁዳም ልጆች ቃድሚኤልና ልጆቹ፥ የሔናዳድም ልጆች፥ ልጆቻቸውና ወንድሞቻቸው ሌዋውያንም የእግዚአብሔርን ቤት የሚሠሩትን እንዲቆጣጠሩ እንደ አንድ ቆሙ።


ማሉክ፥ ሐሪም፥ ባዓና።


ካህናቱ፥ የኢያሱ ቤት የይዳዕያ ልጆች፥ ዘጠኝ መቶ ሰባ ሦስት።