La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መዝሙር 75:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አንተ በዘ​ለ​ዓ​ለም ተራ​ሮች ሆነህ በድ​ንቅ ታበ​ራ​ለህ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እብሪተኛውን፣ ‘አትደንፋ’፤ ክፉውንም ‘ቀንድህን ከፍ አታድርግ እለዋለሁ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ምድርና በእርሷ ውስጥ የሚኖሩት ሁሉ ይናወጣሉ፥ እኔም ምሰሶችዋን አጠናሁ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ትዕቢተኞችን ‘አትታበዩ’ ክፉዎችን ‘አታምፁ’ እላቸዋለሁ፤

Ver Capítulo



መዝሙር 75:4
12 Referencias Cruzadas  

የሕ​ዝ​ቡ​ንም ቀንድ ከፍ ከፍ ያደ​ር​ጋል፤ የጻ​ድ​ቃ​ኑ​ንም ሁሉ ምስ​ጋና ወደ እርሱ ለቀ​ረበ ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ሕዝብ ከፍ ከፍ ያደ​ር​ጋል።


በጩ​ኸት ደከ​ምሁ፥ ጉሮ​ሮ​ዬም ሻከረ፤ አም​ላ​ኬን ተስፋ ሳደ​ርግ ዐይ​ኖቼ ፈዘዙ።


የአ​ም​ላ​ካ​ችን የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ብር​ሃን በላ​ያ​ችን ይሁን። የእ​ጆ​ቻ​ች​ን​ንም ሥራ ያቃ​ና​ል​ናል።


በም​ድረ በዳ እንደ ተፈ​ታ​ተ​ኑ​ትና እን​ዳ​ስ​ቈ​ጡት ጊዜ፥ ዛሬ ድም​ፁን ብት​ሰሙ ልባ​ች​ሁን አታ​ጽኑ።


ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በመ​ሰ​ንቆ፥ በመ​ሰ​ን​ቆና በዝ​ማሬ ድምፅ ዘምሩ።


“ይህን ያህል ዘመን የዋሃን ጽድቅን ሲከተሉ አያፍሩም። ሰነፎች፥ እስከ መቼ ድረስ ስሕተትን ትወዳላችሁ? ሰነፎች ስድብን የሚወዱ ናቸው፥ ሰነፎችም ሆነው ዕውቀትን ጠሉ። ለሚዘልፏቸው የተመቹ ሆኑ፤


እናንተ የዋሆች፥ ጥበብን አስተውሉ፤ እናንተም ሰነፎች፥ ዕውቀትን ገንዘብ አድርጉ፤


ስንፍናን ትታችሁ በሕይወት ኑሩ፥ በሕይወትም ትኖሩ ዘንድ ዕውቀትን ፈልጉ፥ በመረዳትም ዕውቀትን አቅኑ።”


እኔም፦ እነዚህ የመጡት ምን ሊሠሩ ነው? አልሁ። እርሱም፦ አንድ ሰው ራሱን እስከማያነሣ ድረስ እነዚህ ቀንዶች ይሁዳን የበተኑ ናቸው፣ እነዚህ ግን ሊያስፈራሩአቸው፥ የይሁዳንም አገር ይበትኑ ዘንድ ቀንዳቸውን ያነሡትን የአሕዛብን ቀንዶች ሊጥሉ መጥተዋል ብሎ ተናገረ።


ችግ​ረ​ኛ​ውን ከመ​ሬት ያነ​ሣ​ዋል፤ ምስ​ኪ​ኑ​ንም ከጕ​ድፍ ያነ​ሣ​ዋል፤ ከሕ​ዝቡ መኳ​ን​ንት ጋር ያስ​ቀ​ም​ጠው ዘንድ፥ የክ​ብ​ር​ንም ዙፋን ያወ​ር​ሰው ዘንድ።