መዝሙር 75:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በዚያም የቀስትን ኀይል፥ ጋሻን፥ ጦርንና ሰልፍንም ሰበረ፤ በዚያም ቀንዶችን ሰበረ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ምድርና ሕዝቦቿ ሁሉ በሚናወጡበት ጊዜ፣ ምሰሶዎቿን አጽንቼ የምይዝ እኔ ነኝ። ሴላ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 “በወሰንኩት ጊዜ እኔ በቅን እፈርዳለሁ።” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ምድር ስትናወጥ፥ በውስጥዋ ያሉትም ሕያዋን ፍጥረቶች ቢንቀጠቀጡም እንኳ እኔ የምድርን መሠረት አጸናለሁ። Ver Capítulo |