የእስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ ከኤሎም ተጓዙ፤ ከግብፅ ሀገር ከወጡ በኋላ በሁለተኛው ወር ከወሩም በዐሥራ አምስተኛው ቀን በኤሎምና በሲና መካከል ወዳለችው ወደ ሲን ምድረ በዳ መጡ።
ዘኍል 33:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከኤርትራም ባሕር ተጕዘው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከቀይ ባሕር ተነሥተው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከኤርትራም ባሕር ተጉዘው በሲን ምድረ በዳ ሰፈሩ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከቀይ ባሕር ተነሥተው በሲን ምድረ በዳ ሰፈሩ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከኤርትራም ባሕር ተጕዘው በሲን ምድረ በዳ ሰፈሩ። |
የእስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ ከኤሎም ተጓዙ፤ ከግብፅ ሀገር ከወጡ በኋላ በሁለተኛው ወር ከወሩም በዐሥራ አምስተኛው ቀን በኤሎምና በሲና መካከል ወዳለችው ወደ ሲን ምድረ በዳ መጡ።