La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘኍል 26:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የስ​ም​ዖ​ንም ልጆች በየ​ወ​ገ​ና​ቸው፤ ከና​ሙ​ሄል የና​ሙ​ሄ​ላ​ው​ያን ወገን፥ ከኢ​ያ​ሚን የኢ​ያ​ሚ​ና​ው​ያን ልጆች ወገን፥ ከያ​ክን የያ​ክ​ና​ው​ያን ልጆች ወገን፥

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የስምዖን ዘሮች በየጐሣቸው እነዚህ ነበሩ፤ በነሙኤል በኩል፣ የነሙኤላውያን ጐሣ፤ በያሚን በኩል፣ የያሚናውያን ጐሣ፤ በያኪን በኩል፣ የያኪናውያን ጐሣ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በየወገናቸው የስምዖን ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከነሙኤል የነሙኤላውያን ወገን፥ ከያሚን የያሚናውያን ወገን፥ ከያኪን የያኪናውያን ወገን፥

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የስምዖን ነገድ ተወላጆች፦ ነሙኤል፥ ያሚንና፥ ያኪን፥

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

የስምዖን ልጆች በየወገናቸው ከነሙኤል የነሙኤላውያን ወገን፥ ከያሚን የያሚናውያን ወገን፥ ከያኪን የያኪናውያን ወገን፥ ከዛራ የዛራውያን ወገን፥

Ver Capítulo



ዘኍል 26:12
8 Referencias Cruzadas  

የስ​ም​ዖን ልጆች፤ ይሙ​ኤል፥ ያሚን፥ አኡድ፥ ያኪን፥ ሱሐር፥ የከ​ነ​ዓ​ና​ዊት ልጅ ሳዑል።


አዕ​ማ​ዱ​ንም በመ​ቅ​ደሱ ወለል አጠ​ገብ አቆ​ማ​ቸው፤ የቀ​ኙ​ንም ዓምድ አቁሞ ያቁም ብሎ ጠራው፤ የግ​ራ​ው​ንም ዓምድ አቁሞ በለዝ ብሎ ጠራው።


የስ​ም​ዖ​ንም ልጆች፤ ነሙ​ኤል፥ ያሚን፥ ያሪብ፥ ዛራ፥ ሳኡል፤


የአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም ቤት አለ​ቆች እነ​ዚህ ናቸው። የእ​ስ​ራ​ኤል የበ​ኵር ልጅ የሮ​ቤል ልጆች ሄኖኅ፥ ፍሉስ፥ አስ​ሮን፥ ከርሚ፤ እነ​ዚህ የሮ​ቤል ትው​ልድ ናቸው።


የስ​ም​ዖ​ንም ልጆች፤ ይሙ​ኤል፥ ያሚን፥ አኡድ፥ ያኪን፥ ሱሐር፥ የፊ​ኒ​ቃ​ዊ​ቱም ልጅ ሳኡል፤ እነ​ዚህ የስ​ም​ዖን ትው​ልድ ናቸው።


የስ​ም​ዖን ልጆች በየ​ት​ው​ል​ዳ​ቸው፥ በየ​ወ​ገ​ና​ቸው፥ በየ​አ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች የተ​ቈ​ጠሩ፥ እንደ እየ​ስ​ማ​ቸው ቍጥር፥ በየ​ራ​ሳ​ቸው ከሃያ ዓመት ጀምሮ ከዚ​ያም በላይ ያለው ወንድ ሁሉ፥ ወደ ሰልፍ የሚ​ወ​ጡት ሁሉ፥


የቆሬ ልጆች ግን አል​ሞ​ቱም።


ከዛራ የዛ​ራ​ው​ያን ልጆች ወገን፥ ከሳ​ው​ኡል የሳ​ው​ኡ​ላ​ው​ያን ወገን።