የሎድና ሐዲድ የሐኖም ልጆች ሰባት መቶ ሃያ አንድ።
የሎድ፣ የሐዲድና የኦኖም ዘሮች 721
የሎድ፥ የሐዲድና የኦኖ ልጆች፥ ሰባት መቶ ሀያ አንድ።
የሎድና የሐዲድ የኦኖም ልጆች፥ ሰባት መቶ ሀያ አንድ።
የኤልፍዓልም ልጆች ዖቤድ፥ ሚሳም፥ ኦኖንና ሎድን፥ መንደሮቻቸውንም የሠራ ሳሜር፤
የሎድ፥ የሐዲድና የኦኖም ልጆች ሰባት መቶ ሃያ አምስት።
ሰንባላጥና ጌሳም፥ “መጥተህ በኦኖ ቈላ ውስጥ ባሉት መንደሮች እንገናኝ” ብለው ላኩብኝ፤ ነገር ግን ክፉ ያደርጉብኝ ዘንድ ይመክሩ ነበር።
የኢያሪኮ ልጆች ሦስት መቶ አርባ አምስት።
የሴናዓ ልጆች ሦስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሠላሳ።
ከዚህም በኋላ ጴጥሮስ በየቦታዉ ሲዘዋወር በልዳ ወደሚኖሩት ቅዱሳን ዘንድ ደረሰ።
በልዳና በሳሮና የሚኖሩም ሁሉ እርሱን አይተው ወደ ጌታችን ተመለሱ።