Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ዜና መዋዕል 8:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 የኤ​ል​ፍ​ዓ​ልም ልጆች ዖቤድ፥ ሚሳም፥ ኦኖ​ንና ሎድን፥ መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸ​ው​ንም የሠራ ሳሜር፤

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 የኤልፍዓል ወንዶች ልጆች፤ ዔቤር፣ ሚሻም እንዲሁም ኦኖንና ሎድ የተባሉ ከተሞችን ከነመንደሮቻቸው የቈረቈረ ሻሜድ፣

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 የኤልፍዓልም ልጆች፤ ዔቤር፥ ሚሻም አኖንና ሎድን መንደሮቻቸውንም የሠራ ሻሚድ ነበሩ፤

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 ኤልፓዓልም ዔቤር፥ ሚሸዓምና ሼሜድ ተብለው የሚጠሩ ሦስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ሼሜድም ኦኖና ሎድ ተብለው የሚጠሩትን ከተሞችና በዙሪያቸው የሚገኙትን መንደሮች የሠራ ነው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 የኤልፍዓልም ልጆች ዔቤር፥ ሚሻም፥ አኖንና ሎድን መንደሮቻቸውንም የሠራ ሻሚድ፤

Ver Capítulo Copiar




1 ዜና መዋዕል 8:12
8 Referencias Cruzadas  

ከሑ​ሲ​ምም አቢ​ጡ​ብ​ንና ኤል​ፍ​ዓ​ልን ወለደ።


በሪዓ፥ ሰማዕ ነበሩ፤ እነ​ር​ሱም የጌ​ትን ነዋ​ሪ​ዎች ያሳ​ደዱ የኤ​ሎን ሰዎች የአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች አለ​ቆች ነበሩ፤


የሎድ፥ የሐ​ዲ​ድና የኦ​ኖም ልጆች ሰባት መቶ ሃያ አም​ስት።


በሎድ፥ በኣ​ውኖ፥ በጌ​ሐ​ራ​ሲም ተቀ​መጡ።


ሰን​ባ​ላ​ጥና ጌሳም፥ “መጥ​ተህ በኦኖ ቈላ ውስጥ ባሉት መን​ደ​ሮች እን​ገ​ናኝ” ብለው ላኩ​ብኝ፤ ነገር ግን ክፉ ያደ​ር​ጉ​ብኝ ዘንድ ይመ​ክሩ ነበር።


የሎ​ድና ሐዲድ የሐ​ኖም ልጆች ሰባት መቶ ሃያ አንድ።


ከዚ​ህም በኋላ ጴጥ​ሮስ በየ​ቦ​ታዉ ሲዘ​ዋ​ወር በልዳ ወደ​ሚ​ኖ​ሩት ቅዱ​ሳን ዘንድ ደረሰ።


በል​ዳና በሳ​ሮና የሚ​ኖ​ሩም ሁሉ እር​ሱን አይ​ተው ወደ ጌታ​ችን ተመ​ለሱ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos