የኤላም ልጆች ሺህ ሁለት መቶ አምሳ አራት።
የኤላም ዘሮች 1,254
የዔላም ልጆች፥ አንድ ሺህ ሁለት መቶ አምሳ አራት።
የኤላም ልጆች፥ ሺህ ሁለት መቶ አምሳ አራት።
ከኤላም ልጆችም መታንያ፥ ዘካርያስ፥ ኢያኤል፥ አብዲ፥ ይሬሞት፥ ኤልያ።
ከኤሌም ልጆች የጎቶልያ ልጅ የሻያ፥ ከእርሱም ጋር ሰባ ወንዶች።
ከኢያሱና ከኢዮአብ ልጆች የሆኑ የፈሐት ሞዓብ ልጆች ሁለት ሺህ ስምንት መቶ ዐሥራ ስምንት።
የዘቱዕ ልጆች ስምንት መቶ አርባ አምስት።