ዘፍጥረት 7:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኖኅም እግዚአብሔር አምላክ ያዘዘውን ሁሉ አደረገ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኖኅም እግዚአብሔር ያዘዘውን ሁሉ አደረገ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኖኅም እግዚአብሔር እንዳዘዘው ሁሉ አደረገ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኖኅም እግዚአብሔር ያዘዘውን ሁሉ አደረገ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ኖኅም እግዚአብሔር እንዳዘዘው ሁሉ አደረገ። |
ሥጋ ካለው ሁሉ የገቡትም ተባትና እንስት እግዚአብሔር ኖኅን እንዳዘዘው ገቡ፤ እግዚአብሔር አምላክም መርከብዋን በስተውጭ ዘጋት።
እንዲሁም የምስክሩ ድንኳን ሥራ ሁሉ ተፈጸመ። እግዚአብሔርም ሙሴን እንዳዘዘው ሁሉ የእስራኤል ልጆች አደረጉ፤ እንዲሁ አደረጉ።