ከብቶቹን ሁሉ የከተሞቹንም ምርኮ ለእኛ ወሰድን።
ከብቱን በሙሉና ከየከተሞቻቸው የማረክነውን ሁሉ ግን ለራሳችን አደረግን።
ከብቶቹን ሁሉ የከተሞቹንም ምርኮ ለራሳችን ዘረፍን።
ከብቱን ሁሉ ማርከን ወሰድን፤ ከተሞችንም በዘበዝን።
ከብቶቹን ሁሉ የከተሞቹንም ምርኮ ለእኛ በዘበዝን።
ለእኛ ከማረክናቸው ከብቶቻቸውና ከከተሞቻቸው ከወሰድነው ምርኮ በቀር።
“በዚያም ዘመን ከአርኖን ሸለቆ ጀምሮ እስከ ኤርሞን ድረስ ምድሪቱን በዮርዳኖስ ማዶ ከነበሩ ከሁለቱ ከአሞሬዎን ነገሥታት እጅ ወሰድን፤
ነገር ግን እግዚአብሔር ኢያሱን እንዳዘዘው የዚያችን ከተማ ከብትና ምርኮ ሁሉ የእስራኤል ልጆች ለራሳቸው ዘረፉ፤