ዘዳግም 3:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ከብቱን በሙሉና ከየከተሞቻቸው የማረክነውን ሁሉ ግን ለራሳችን አደረግን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ከብቶቹን ሁሉ የከተሞቹንም ምርኮ ለራሳችን ዘረፍን። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ከብቱን ሁሉ ማርከን ወሰድን፤ ከተሞችንም በዘበዝን። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከብቶቹን ሁሉ የከተሞቹንም ምርኮ ለእኛ ወሰድን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ከብቶቹን ሁሉ የከተሞቹንም ምርኮ ለእኛ በዘበዝን። Ver Capítulo |