La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ነገሥት 6:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የሠ​ራው ቤት ሁሉ እስከ ተፈ​ጸመ ድረስ ቤቱን ሁሉ በወ​ርቅ ለበ​ጠው፤ በቅ​ድ​ስተ ቅዱ​ሳ​ኑም ፊት የነ​በ​ረ​ውን መሠ​ዊያ ሁሉ በወ​ርቅ ለበ​ጠው።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ስለዚህ ውስጡን በሙሉ በወርቅ ለበጠው፤ በቅድስተ ቅዱሳኑ ውስጥ ያለውን መሠዊያም እንደዚሁ በወርቅ ለበጠው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በቅድስተ ቅዱሳኑም ውስጥ የሚገኘውን መሠዊያ ጭምር መላውን ቤተ መቅደስ ከውስጥ በኩል በወርቅ ለበጠው።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በቅድስተ ቅዱሳኑ ውስጥ የሚገኘውን መሠዊያ ጭምር መላውን ቤተ መቅደስ ከውስጥ በኩል በወርቅ ለበጠው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ቤቱንም ሁሉ ፈጽሞ በወርቅ ለበጠው፤ በቅድስተ ቅዱሳኑም ፊት የነበረውን መሠዊያ ሁሉ በወርቅ ለበጠው።

Ver Capítulo



1 ነገሥት 6:22
7 Referencias Cruzadas  

የቅ​ድ​ስተ ቅዱ​ሳ​ኑም ርዝ​መት ሃያ ክንድ፥ ስፋ​ቱም ሃያ ክንድ፥ ቁመ​ቱም ሃያ ክንድ ነበረ፤ በጥ​ሩም ወርቅ ለበ​ጠው።


በቅ​ድ​ስተ ቅዱ​ሳ​ኑም ፊት ከዝ​ግባ መሠ​ዊ​ያን ሠራ፤ በጥሩ ወር​ቅም ለበ​ጠው።


ሳን​ቆ​ቹን በወ​ርቅ ለብ​ጣ​ቸው፤ ቀለ​በ​ቶ​ቻ​ቸ​ው​ንም የመ​ወ​ር​ወ​ሪያ ቤት እን​ዲ​ሆ​ኑ​ላ​ቸው ከወ​ርቅ ሥራ​ቸው፤ መወ​ር​ወ​ሪ​ያ​ዎ​ች​ንም በወ​ርቅ ለብ​ጣ​ቸው።


“የዕ​ጣን መሠ​ዊ​ያ​ውን ከማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨት ሥራ።


ወለ​ሉ​ንና የግ​ድ​ግ​ዳ​ው​ንም ዙሪያ፥ ቀን​ዶ​ቹ​ንም በጥሩ ወርቅ ትለ​ብ​ጠ​ዋ​ለህ፤ በዙ​ሪ​ያ​ውም የጥሩ ወርቅ ክፈፍ ታደ​ር​ግ​ለ​ታ​ለህ።