ከሪትማ ተነሥተው በሬሞን ዘፋሬስ ሰፈሩ።
ከሪትማም ተጉዘው በሬሞን ዘፋሬስ ሰፈሩ።
ከሪትማ ተነሥተው በመጓዝ በሪሞንፔሬዝ ሰፈሩ።
ከራታማም ተጕዘው በሬሞት ዘፋሬስ ሰፈሩ።
ከሪትማም ተጕዘው በሬሞን ዘፋሬስ ሰፈሩ።
ከሐጼሮት ተነሥተው በሪትማ ሰፈሩ።
ከሬሞን ዘፋሬስ ተነሥተው በልብና ሰፈሩ።
ዓይን፣ ሪሞን፣ ዔቴርና ዓሻን የተባሉት አራት ከተሞቻቸውና መንደሮቻቸው፣