ኢያሱ 19:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ዓይን፣ ሪሞን፣ ዔቴርና ዓሻን የተባሉት አራት ከተሞቻቸውና መንደሮቻቸው፣ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ዐይን፥ ሪሞን፥ ዔቴር፥ ዓሻን፤ አራት ከተሞችና መንደሮቻቸው፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ከዚህም ሁሉ ጋር በተጨማሪ ዓይን፥ ሪሞን፥ ዔቴርና ዐሻን ተብለው የሚጠሩትን አራት ከተሞች በዙሪያቸው የሚገኙ ታናናሽ ከተሞችን ያጠቃልል ነበር፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ሬሞን፥ ቴልካ፥ ኢያቴር፥ አሳንም፥ አራት ከተሞችና መንደሮቻቸው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ዓይን፥ ሪሞን፥ ዔቴር፥ አሻን፥ አራት ከተሞችና መንደሮቻቸው፥ Ver Capítulo |