ከሐጼሮት ተነሥተው በመጓዝ በሪትማ ሰፈሩ።
ከሐጼሮት ተነሥተው በሪትማ ሰፈሩ።
ከሐጼሮትም ተጉዘው በሪትማ ሰፈሩ።
ከአቤሮትም ተጕዘው በራታማ ሰፈሩ።
ከሐጼሮትም ተጕዘው በሪትማ ሰፈሩ።
ከዚያም በኋላ ከሐጼሮት ተነሥተው በፋራን ምድረ በዳ ሰፈሩ።
ከኪብሮት ሃትአዋ ተነሥተው በመጓዝ በሐጼሮት ሰፈሩ።
ከሪትማ ተነሥተው በመጓዝ በሪሞንፔሬዝ ሰፈሩ።