ኢያሱ 21:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሖሎን ከግጦሽ መሬትዋ ጋር፥ ደቢር፥ ከግጦሽ መሬትዋ ጋር አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሖሎንን፣ ዳቤርን፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሖሎንንና መሰማሪያዋን፥ ዳቤርንና መሰማሪያዋን፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሄሎንንና መሰማርያዋን፥ ዳቤርንና መሰማርያዋን፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሖሎንንና መሰምርያዋን፥ ዳቤርንና መሰምርያዋን፥ |
በዚያም በከነዓን ምድር በምትገኘው በሴሎ ወደ እነርሱ ፊት ቀርበው፦ “እግዚአብሔር በሙሴ አማካይነት የምንኖርባቸው ከተሞችና በዙሪያቸውም ለከብቶቻችን ግጦሽ የሚሆን መሬት እንዲሰጠን አዞአል” አሉአቸው።