ኢያሱ 15:42 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከነዚህም ሁሉ ጋር ሊብና፥ ዔቴር፥ ዐሻን፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ልብና፣ ዔቴር፣ ዓሻን መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ልብና፥ ዔቴር፥ ዓሻን፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሌምና፥ ኤተቅ፥ አኖክ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ልብና፥ ዔቴር፥ ዓሻን፥ ይፍታሕ፥ አሽና፥ |
ገዴሮት፥ ቤትዳጎን፥ ናዕማና ማቄዳ ተብለው የሚጠሩ በድምሩ ዐሥራ ስድስት ከተሞች ሲሆኑ በዙሪያቸው ያሉትን ታናናሽ ከተሞችን ሁሉ ያጠቃልላል።
ከዚህም ሁሉ ጋር በተጨማሪ ዓይን፥ ሪሞን፥ ዔቴርና ዐሻን ተብለው የሚጠሩትን አራት ከተሞች በዙሪያቸው የሚገኙ ታናናሽ ከተሞችን ያጠቃልል ነበር፤
ከመማጸኛ ከተሞች አንድዋ ከሆነችው ኬብሮን ከግጦሽ መሬትዋ ጋር በተጨማሪ ለካህኑ ለአሮን ዘሮች ከዚህ የሚከተሉት ከተሞች ተመደቡላቸው፤ እነርሱም ሊብና፥ ከግጦሽ መሬትዋ ጋር፥