የንጉሡም ዐዋጅ አይሁድ በሚኖሩባቸው ከተሞች ሁሉ ተሰባስበው ራሳቸውን ለመከላከል እንዲደራጁ መብት ይሰጣቸዋል፤ ይኸውም ከየትኛውም ወገንና አገር ሚስቶቻቸውንና ልጆቻቸውን ለማጥቃት የሚነሣውን ማንኛውንም የታጠቀ ኀይል ለማጥፋት፥ ለመግደልና ለመደምሰስ፥ እንዲሁም የጠላቶቻቸውን ሀብትና ንብረት ለመማረክና ለመውሰድ መብት ይሰጣቸዋል።
ኤርምያስ 48:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “ሞአብ ተደምስሳለች፤ ልጆችዋም ጩኸትን ያሰማሉ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሞዓብ ትሰበራለች፤ ልጆቿም ጩኸት ያሰማሉ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሞዓብ ጠፍታለች፥ ልጆችዋም ጩኸትን አሰምተዋል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሞአብ ጠፍታለች፤ ይህንም በሴጎር ተናገሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሞዓብ ጠፍታለች፥ ልጆችዋም ጩኸትን አሰምተዋል። |