ኢያሱ 15:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኤልቶላድ፥ ኪሲል፥ ሔርማ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኤልቶላድ፣ ኪሲል፣ ሖርማ፣ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኤልቶላድ፥ ከሲል፥ ሖርማ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኤለቦሂዳድ፥ ቤቴልና ኤርማም፤ |
ጌታም የእስራኤልን ድምፅ ሰማ፥ ከነዓናውያንንም አሳልፎ ሰጣቸው፤ እነርሱንም ከተሞቻቸውንም እርም ብለው አጠፉ፤ የዚያንም ስፍራ ስም ሔርማ ብለው ጠሩት።
በዚያም በተራራማው አገር ይኖሩ የነበር አሞራውያን ወጥተው ተጋጠሙአችሁ፥ እንደ ንብ መንጋ አሳደዱአችሁ፥ እስከ ሔርማም ድረስ በሴይር ድል ነሷችሁ።
የይሁዳ ሰዎች ከወንድሞቻቸው ከስምዖን ልጆች ጋር ሆነው በጽፋት ከተማ በሚኖሩት ከነዓናውያን ላይ ዘመቱ፤ ከተማይቱንም ፈጽሞ ደመሰሷት፤ ስለዚህ ከተማይቱ ሖርማ ተብላ ተጠራች።