የሚያሳፍረኝንም ተግሣጽ ሰምቻለሁ፥ የማስተዋሌም መንፈስ ይመልስልኛል።
የሚያቃልለኝን ንግግር ሰምቼአለሁ፤ መልስም እሰጥ ዘንድ ማስተዋሌ ገፋፋኝ።
የምሰማው እኔን የሚያዋርድ ተግሣጽ ነው፤ የማስተዋል ችሎታዬ መልስ እንድሰጥ ይመራኛል።
የትምህርቴን ጥበብ ልንገርህ፤ ስማኝ፤ የማስተዋሌም መንፈስ ይመልስልኛል።
ፍርድ እንዳለ ታውቁ ዘንድ ቁጣ የሰይፍን ቅጣት ያመጣልና ከሰይፍ ፍሩ።”
ይኸው ስትሰድቡኝ ዐሥር ጊዜ ነው፥ ስታሰቃዩኝም አላፈራችሁም።
“እንድመልስ ሐሳቤ ይገፋፋኝል፥ ስለዚህም ውስጤ መታገሥ አቅቶታል።
እኔ ስለ እግዚአብሔር ሥራዎች አስተምራችኋለሁ፥ ሁሉን በሚችል አምላክ ዘንድ ያለውን አልሸሽግም።
ቃሎቼ የልቤን ቅንነት ያሳያሉ፥ ከንፈሮቼም የሚያውቁትን በቅንነት ይናገራሉ።
ዝቅተኞችና ከፍተኞች፥ ሀብታሞችና ድሆች በአንድነት።