Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ኢዮብ 20:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 የት​ም​ህ​ር​ቴን ጥበብ ልን​ገ​ርህ፤ ስማኝ፤ የማ​ስ​ተ​ዋ​ሌም መን​ፈስ ይመ​ል​ስ​ል​ኛል።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 የሚያቃልለኝን ንግግር ሰምቼአለሁ፤ መልስም እሰጥ ዘንድ ማስተዋሌ ገፋፋኝ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 የሚያሳፍረኝንም ተግሣጽ ሰምቻለሁ፥ የማስተዋሌም መንፈስ ይመልስልኛል።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 የምሰማው እኔን የሚያዋርድ ተግሣጽ ነው፤ የማስተዋል ችሎታዬ መልስ እንድሰጥ ይመራኛል።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

3 የሚያሳፍረኝንም ተግሣጽ ሰምቻለሁ፥ የማስተዋሌም መንፈስ ይመልስልኛል።

Ver Capítulo Copiar




ኢዮብ 20:3
7 Referencias Cruzadas  

እና​ንተ ሐሣ​ርን ፍሩ​አት፥ ቍጣ በኃ​ጥ​ኣን ላይ ይመ​ጣ​ልና፤ ያን​ጊ​ዜም ክፋ​ታ​ቸው ከየት እንደ ሆነ ያው​ቃሉ።”


ዐሥር ጊዜ ትና​ገ​ሩ​ኛ​ላ​ችሁ፥ ትሰ​ድ​ቡ​ኛ​ላ​ች​ሁም፤ በሰ​ው​ነቴ ላይ በጠ​ላ​ት​ነት ስት​ነ​ሡ​ብኝ አታ​ፍ​ሩም።


“እን​ደ​ዚህ እን​ደ​ም​ት​መ​ልስ አል​ጠ​ረ​ጠ​ር​ሁ​ህም ነበር፤ በዕ​ው​ቀ​ትም ከእኔ አት​ሻ​ልም።


እኔ ግን በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እጅ ምን እን​ዳለ አስ​ተ​ም​ራ​ች​ኋ​ለሁ፤ ሁሉን በሚ​ችል አም​ላክ ዘንድ ያለ​ው​ንም አል​ዋ​ሽም።


ልቤም ንጹሕ ነገ​ርን ያስ​ባል፥ የከ​ን​ፈ​ሮ​ችም ማስ​ተ​ዋል ንጹሕ ነገ​ርን ይመ​ረ​ም​ራል።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በግ​ልጥ ይመ​ጣል። አም​ላ​ካ​ች​ንም ዝም አይ​ልም፤ እሳት በፊቱ ይነ​ድ​ዳል፥ በዙ​ሪ​ያ​ውም ብዙ ዐውሎ አለ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos