ኢዮብ 18:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እግሩ በወጥመድ ትያዛለች፥ በመረብም ላይ ይሄዳል። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እግሩ በወጥመድ ይያዛል፤ በመረብም ይተበተባል። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በገዛ ራሱ እርምጃ አሽክላ ውስጥ ይገባል፤ እግሩም በመረቡ ውስጥ ይተበተባል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እግሩ በወጥመድ ትያዛለች፤ በመረብም ትታሠራለች፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እግሩ በወጥመድ ትያዛለች፥ በመረብም ላይ ይሄዳል። |
ዳሩ ግን ባለ ጠጎች ለመሆን የሚፈልጉ በፈተናና በወጥመድ፥ ሰዎችንም በጉስቁልናና በጥፋት ወስጥ በሚያሰጥሙአቸው ከንቱና ጎጂ በሆኑ በብዙ ምኞቶች ይወድቃሉ።