ኢዮብ 18:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ብርሃን በድንኳኑ ውስጥ ይጨልማል፥ መብራቱም በላዩ ይጠፋል። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የድንኳኑ ብርሃን ይጨልማል፤ መብራቱም በላዩ ይጠፋል፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በእርሱ ድንኳን ውስጥ ያለው መብራት ይጠፋል፤ ብርሃኑም ይጨልማል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ብርሃኑ በድንኳኑ ውስጥ ይጨልማል፤ መብራቱም በላዩ ይጠፋል። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ብርሃን በድንኳኑ ውስጥ ይጨልማል፥ መብራቱም በላዩ ይጠፋል። |
የመብራትም ብርሃን ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይበራም፤ የሙሽራውና የሙሽራይቱም ድምጽ ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይሰማም፤ ነጋዴዎችሽ የምድር መኳንንት ነበሩና፤ በአስማትሽም አሕዛብ ሁሉ ስተዋልና።”